ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ በፊትህ ባለሟልነትን ካገኘሁ ይህንም ለባሪያህ ዳግመኛ ንገረው፤ በፍርድ ቀን ጻድቃን በልዑል ዘንድ ለኃጥኣን መለመን ይችላሉን? ምዕራፉን ተመልከት |