ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሦስተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፥ በሕይወት ሳሉ በሃይማኖት የተቀበሉትን ሕጉን እንደ ጠበቁ የፈጠራቸው ምስክር ይሆንላቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |