ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ያንጊዜም ልዑል በፈጠረው በዙፋኑ ላይ ይገለጣል፤ ቸርነቱም ትመጣለች፤ ይቅርታውም ትመለሳለች፤ ትዕግሥቱም ትሰበሰባለች። ምዕራፉን ተመልከት |