ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ምድርም የተቀበሩባትን ሰዎች ትመልሳለች፤ መሬትም በውስጡ ያረፉትን ሰዎች ይመልሳል፤ ከዚህም በኋላ አብያተ ነፍስ በውስጣቸው የተቀመጡ ነፍሳትን ይመልሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |