ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንዲህም አለኝ፥ “ከአብርሃም እስከ ይስሐቅ ነው፤ ያዕቆብና ዔሳው ከእርሱ ተወልደዋል፥ በተወለዱም ጊዜ ያዕቆብ የኤሳውን ተረከዝ ይዞ ተወለደ። ምዕራፉን ተመልከት |