ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መልሼም እንዲህ አልሁት፥ “የመጀመሪያው ዓለም ምልክቱ፥ ጊዜውስ ምንድን ነው? ፍጻሜውስ መቼ ነው? የሁለተኛውስ ዓለም መጀመሪያው መቼ ነው?” ምዕራፉን ተመልከት |