ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በዚህም ሁሉ ላይ አዳምን ገዥ አድርገህ ሾምኸው፤ አስቀድመህ በፈጠርኸው ፍጥረት ላይም ገዥ ሆነ። በእርሱም ምክንያት የመረጥኸን እኛ ወገኖችህ ከእርሱ ተገኘን። ምዕራፉን ተመልከት |