ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 በስድስተኛዪቱም ቀን በፊትህ እንስሳን፥ የሰማይ ወፎችንና የዱር አውሬዎችን ታስገኝ ዘንድ ምድርን አዘዝሃት። ምዕራፉን ተመልከት |