ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንዲቱ ሀገር አቅራቢያዋን ሀገር ‘በውኑ በአንቺ ዘንድ የተደረገ ጽድቅ አለን? ወይስ ጽድቅን የሚያደርግ ሰው አለን?’ ብላ ትጠይቃታለች። ያችም ‘የለም’ ትላታለች። ምዕራፉን ተመልከት |