ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ብዙ ሰዎች ይፈልጓታል፤ ነገር ግን አያገኙአትም፤ በምድርም ላይ ኀጢአት፥ ዐመፅም፥ ስንፍናም ትበዛለች። ምዕራፉን ተመልከት |