ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚጣፍጠውም ውኃ መራራ ይሆናል፤ ወዳጆችም እንደ ጠላት በድንገት እርስ በርሳቸው ይጋደላሉ፤ ያንጊዜም ጥበብ ትሰወራለች፤ ምክርም ወደ ማደሪያዋ ትመለሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |