ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በእነዚያም ወራቶች ሰው ሞትን ይመኛል፤ ነገር ግን አያገኝም፤ ሚስትም ያገባል፤ ደስም አይለውም፤ ይደክማል፤ ሥራውንም ይሠራል፤ መንገዱ ግን አይከናወንለትም። ምዕራፉን ተመልከት |