ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 መዋቲ አሳብን እንግዲህ ተወው፤ የሰው ሸክምንም ከላይህ ጣል፤ የሚሞት አሳብንም ተው፤ የማይሞተውንም ልበስ፤ እንግዲህም ወዲህ ከዚህ ዓለም ትሸጋገር ዘንድ አፍጥን። ምዕራፉን ተመልከት |