ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አሁን ግን ቤትህን አዘጋጅ፤ አዘንተኞቻቸውንም ደስ አሰኛቸው፤ ዐዋቆቻቸውንም ልብ አስደርጋቸው፤ እንግዲህ የምታልፍ ሕይወትንም ተዋት። ምዕራፉን ተመልከት |