ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 በየጊዜው ስለሚያደርገው ስለ ድንቅ ሥራውም እግዚአብሔርን አመሰግነውና አከብረው ዘንድ ወደ ምድረ በዳ አልፌ ሄድሁ። ምዕራፉን ተመልከት |