ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 ስለዚህም ይህን ገለጥሁልህ፤ ዋጋህ በልዑል ዘንድ አለና፥ እንግዲህስ ወዲህ ከጥቂት ቀን በኋላ ና፤ የምነግርህ ሌላ ነገር አለና፥ ድንቅንም እተረጕምልሃለሁና።” ምዕራፉን ተመልከት |