ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 እንዲህም አለኝ፦ በባሕሩ ጥልቀት ውስጥ ያለውን ማንም ማወቅ እንደማይችል እንደዚሁም በምድር ካሉት ወልድን ማወቅ የሚችል ማንም የለም፤ ሰዓቱና ቀኑ በደረሰ ጊዜ ነው እንጂ፤ ከእርሱም ጋር ያሉት አያውቁትም። ምዕራፉን ተመልከት |