ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እኔም እንዲህ አልሁት፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ ይህንም ንገረኝ፤ ከባሕር መካከል ሰው ሲወጣ እኔ ያየሁት ስለ ምንድን ነው?” ምዕራፉን ተመልከት |