ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “የዚህን የሕልምህን ትርጓሜ እነግርሃለሁ፤ ይህን ያልኸኝንም እተረጕምልሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |