ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከዱር እያገሣ ሲወጣ ያንም ንስር በሰማኸው ሁሉ ነገር ሲናገረውና በኀጢአቱ ሁሉ ሲዘልፈው ያየኸው ይህ አንበሳም፥ ምዕራፉን ተመልከት |