ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከዚህ በኋላ እነርሱም ጠፉ፤ ሥጋቸውም ሁሉ ተቃጠለ፤ ምድርም ፈጽማ ደነገጠች። እኔም ከብዙ ምርምር የተነሣ ደነገጥሁ፤ በጽኑ ፍርሀትም ነቃሁ። ምዕራፉን ተመልከት |