ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የቀረው ያ ራስ ጠፋ፤ወደ እርሱ የመጡ እነዚያም ክንፎች ተነሡ፤ እነርሱም ይገዙ ዘንድ ተነሡ፤ በጥፍራቸውም ይታወኩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |