መዝሙር 147:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ይህን ለማንኛውም ሌላ ሕዝብ አላደረገም፤ እነርሱም ፍርዱን አላወቁም። ሃሌ ሉያ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ይህን ሁሉ ለሌሎች ሕዝቦች አላደረገም፤ እነርሱ ሕጉንም አያውቁም። እግዚአብሔር ይመስገን! ምዕራፉን ተመልከት |