ኢያሱ 4:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “የምስክሩን ታቦት የተሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዛቸው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዝ፤” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዛቸው።” ምዕራፉን ተመልከት |