ኢያሱ 4:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዝ፤” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “የምስክሩን ታቦት የተሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዛቸው።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዛቸው።” ምዕራፉን ተመልከት |