ምሳሌ 8:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በከተማው መግቢያ በሮች ላይ ሆና እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ከተማዪቱ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣ በመግቢያዎቹ ላይ፣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በበሮች አጠገብ በከተማይቱም መግቢያ፥ በደጆች መግቢያ ትጮኻለች፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በኀያላን በሮች ትጠብቃለች፥ በመግቢያዉም ትመሰገናለች፥ ምዕራፉን ተመልከት |