ምሳሌ 8:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በመንገድ አጠገብ በሚገኙ ኰረብቶችና በመንገድ መገናኛዎች ላይ ትቆማለች፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በመንገድ አጠገብ ባሉ ኰረብቶች፣ መንገዶቹ በሚገናኙበትም ላይ ትቆማለች፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኮረብታ ላይ በመንገድ አጠገብ በጎዳና መካከል ትቆማለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በተራሮች ጫፍ ላይ ናትና፥ በጎዳና መካከልም ትቆማለች። ምዕራፉን ተመልከት |