ሉቃስ 19:36 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ኢየሱስ ሲሄድ ሳለ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገዱ ላይ ያነጥፉለት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሰዎችም እርሱ በሚሄድበት መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሲሄዱም በመንገድ ልብሳቸውን አነጠፉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |