ሉቃስ 19:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሲሄዱም በመንገድ ልብሳቸውን አነጠፉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሰዎችም እርሱ በሚሄድበት መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ኢየሱስ ሲሄድ ሳለ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገዱ ላይ ያነጥፉለት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |