Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢያሱ 15:50 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

50 ዐናብ፥ ኤሽተሞዓ፥ ዐኒም፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

50 ዓናብ፣ ኤሽትሞዓ፣ ዓኒም፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

50 ዓናብ፥ ኤሽትሞዓ፥ ዓኒም፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

50 አኖን፥ ሴቄማ፥ ኤሳ​ማም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

50-51 ዓናብ፥ ኤሽትሞዓ፥ ዓኒም፥ ጎሶም፥ ሖሎን፥ ጊሎ፥ አሥራ አንድ ከተሞችና መንደሮቻቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢያሱ 15:50
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዔዝራም ዬቴር፥ ሜሬድ፥ ዔፌርና ያሎን ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። ሜሬድም ቢትያ የተባለችውን የግብጽን ንጉሥ ልጅ አግብቶ ማርያም ተብላ የምትጠራውን ሴት ልጅና ሻማይና ዩሽባሕ ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዩሽባሕም ኤሽተሞዓ ተብላ የምትጠራውን ከተማ ቈረቈረ፤ ሜሬድም ከይሁዳ ነገድ አንዲት ሴት አግብቶ የገዶርን ከተማ የቈረቈረውን ዬሬድን፥ የሶኮን ከተማ የቈረቈረውን ሔቤርንና፥ የዛኖሐን ከተማ የቈረቈረውን የቂቲኤልን ወለደ።


ዳና፥ ቂርያትሴፌር ወይም ደቢር፥


ጎሼን፥ ሖሎንና ጊሎ ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዐሥራ አንድ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትንም ትናንሽ ከተሞችን ያጠቃልላሉ።


ከዚህም በቀር በዓሮዔር፥ በሲፍሞት፥ በኤሽተሞዓና፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች