Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 5:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ሴት 105 ዓመት ሲሆነው ሄኖስን ወለደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ሴት፣ ዕድሜው 105 ዓመት ሲሆን ሄኖስን ወለደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ሤትም አንድ መቶ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሄኖስንም ወለደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ሴትም ሁለት መቶ አም​ስት ዓመት ኖረ፤ ሄኖ​ስ​ንም ወለደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ሴትም ሁለት መቶ አምስት ዓመት ኖረ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 5:6
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አዳምና ሔዋን ሲገናኙ እንደገና ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ እርስዋም “ቃየል በገደለው በአቤል ምትክ እግዚአብሔር ወንድ ልጅ ሰጠኝ” ስትል “ሤት” የሚል ስም አወጣችለት።


ሤትም “ሄኖስ” የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመሩት በዚያን ጊዜ ነው።


ዕድሜው 930 ዓመት ሲሆነውም ሞተ።


ከዚህ በኋላ ሴት 807 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤


ቃይናን የሄኖስ ልጅ፥ ሄኖስ የሤት ልጅ፥ ሤት የአዳም ልጅ፥ አዳም የእግዚአብሔር ልጅ ነው ይሉ ነበር።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች