ዘፍጥረት 5:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ዕድሜው 930 ዓመት ሲሆነውም ሞተ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አዳም በአጠቃላይ 930 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፥ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ ሞተም። ምዕራፉን ተመልከት |