ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዝምታዎቼ ወቅት ይጠባበቃሉ፤ ስናገር በጥሞና ያዳምጣሉ፤ ረዘም ላለ ጊዜ ከተናገርሁ፥ እጆቻቸውን በከንፈሮቻቸው ላይ የደርጋሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዝም ስልም ታግሠው ይጠብቁኝ ነበር፤ ስናገርም ያዳምጡኝ ነበር፤ መናገርም ባበዛ አፋቸውን በእጃቸው ይይዙ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |