ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በምሰጠው ዳኝነት ብልኀነቴ ይታያል፤ ታላላቆችም በእኔ ይደነቃሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ለመፍረድ አሳበ ፈጣን ሆንሁ፤ በኀያላኑም ፊት ተደነቅሁ። ምዕራፉን ተመልከት |