|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ጥበብ 8:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በእርሷ አማካኝነት ሕያውነትን አገኛለሁ፤ ለተተኪዎቼም ዘላለማዊ መታሰቢያን እተዋለሁ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእርስዋም ምክንያት አለመሞትን አገኘሁ፤ ከእኔም በኋላ ለሚመጡ ሰዎች ለዘለዓለም መታሰቢያን ተውሁ።ምዕራፉን ተመልከት |