Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የእንስሳትን ተፈጥሮና የአራዊትን ደመ ነፍስ፥ የመንፈሶችን ኃይልና የሰዎችን አእምሮአዊ አሠራር፥ የተክል ዓይነቶችንና የሥሮችን ፈዋሽ ባሕርይ፥ የገለጸልኝ እርሱ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 የእ​ን​ስ​ሳ​ንም ጠባይ፥ የአ​ራ​ዊ​ት​ንም ቍጣ፥ የነ​ፋ​ሳ​ት​ንም ኀይል፥ የሰ​ው​ንም አሳብ፥ ዛፎ​ች​ንም ለይቶ ማወቅ፥ የሥ​ሮ​ች​ንም ተግ​ባር ኀይል አውቅ ዘንድ ሰጠኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 7:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች