ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእንስሳንም ጠባይ፥ የአራዊትንም ቍጣ፥ የነፋሳትንም ኀይል፥ የሰውንም አሳብ፥ ዛፎችንም ለይቶ ማወቅ፥ የሥሮችንም ተግባር ኀይል አውቅ ዘንድ ሰጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእንስሳትን ተፈጥሮና የአራዊትን ደመ ነፍስ፥ የመንፈሶችን ኃይልና የሰዎችን አእምሮአዊ አሠራር፥ የተክል ዓይነቶችንና የሥሮችን ፈዋሽ ባሕርይ፥ የገለጸልኝ እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |