ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በበለጠ ደግሞ ኃጢአተኞቺ ይቀጡበታል፤ ባዕዳኑን ከጥላቻ የተነሣ በሚገባ አላስተናገዷቸውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነዚህ ግን በዓል በማድረግ የተቀበሏቸውንና ከእነርሱ የአንድ ሕግ ተካፋዮች ያደረጓቸውን ጻድቃን በጭንቅ መከራ አጸኑባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |