ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሌሎቹም ቢሆኑ ባዕዳኑን በጥሩ ሁኔታ አላስተናገዱም፤ ግብጻውያኑ ግን እንግዳዎቻቸውንና ባለውለታዎቻቸውን ባሮች አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በዚህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለሥራቸው መጐብኛና መመርመሪያ ይሆን ዘንድ ነው፥ በእነርሱ ዘንድ እንግዳ የሆኑትን በጭንቅ ይቀበሏቸው ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |