ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 19:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የኋላኞቹ ግን እንደ እነርሱ መብት ያላቸውን ሰዎች በደመቀ ሥነ ሥርዓት ከተቀበሏቸው በኋላ፥ እጅግ አድካሚ ሥራዎችን ሰጧቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ስለዚህ በጻድቃን ደጃፍ እንደ ተሰበሰቡ እንደ እነዚያ ሰዎች ብርሃንን በማጣት ተቀጡ፥ ድንገት በጥልቅ ጨለማ ተግዘዋልና፥ ከእነርሱም እያንዳንዱ የቤቱን የደጃፉን መግቢያ መንገድ ይፈልግ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |