ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሁሉንም ለመሆን በመለዋወጥ፥ የተቸገሩት ሰዎች በሚስማማቸው መልክ በመቅረብ፥ እነርሱን ለመመገብ ያሳየኸውን ችሮታ ተቀብለው የታዘዙልህ ለዚህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም ያንጊዜ ስጦታህ ነበረች፥ ወደ ሥራውም ሁሉ ትለዋወጥ ነበር፤ በለመኑትና በወደዱትም ምግብ ሁሉ ታገለግል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |