ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ፍጡርህ ያንተ የፈጣሪው አገልጋይ ነውና፥ ኃጥአተኛውን ለመቅጣት ይወጠራል፤ አንተን ለሚያምኑት ሲል ደግሞ ይላላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ፈጣሪ ሆይ፥ ፍጥረቱ ሁሉ ለአንተ ያገለግላልና፥ በዐመፀኞች ላይ የሚላክ ፍርድን ታመጣለህ፥ በአንተ ወደሚታመኑም ይደርስ ዘንድ ደስታን ትሰጣለህ። ምዕራፉን ተመልከት |