ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በሌላ በኩል ደግሞ ጻድቃኑን ለመመገብ ሲል፥ እሳት ብርታቱን እንኳን ይዘነጋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ጻድቃንም ዳግመኛ ይህን በተመገቡ ጊዜ የራሳቸውን ምግብ ኀይል ይረሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |