ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሌላ ጊዜ ደግሞ፥ ከተረገመችው ምድር የተገኘውን ፍሬ ለማጥፋት፥ በውሃው መሐከል ከእሳት የበለጠ ይንበለበላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የዐመፀኛዋን ምድር ፍሬ ያጠፋ ዘንድ የእሳቱ ኀይል በውኃው መካከል የሚነድድበት ጊዜ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |