Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ከሐዲዎቹን ለማጥፋት የተላኩትን እንስሶች አብሮ እንዳይደመስስ ባንድ ወቅት እሳቱ በረድ ይላል፤ እነርሱም ይህን ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እንዳልተዋቸው ይረዳሉ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 የእ​ሳት ነበ​ል​ባል በዝ​ን​ጉ​ዎች ላይ የተ​ላኩ እን​ስ​ሳ​ትን እን​ዳ​ያ​ቃ​ጥል ለማዳ ሆነ፥ ነገር ግን ይህን ባዩ ጊዜ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፍርድ እን​ደ​ሚ​ጠፉ ያው​ቃሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 16:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች