ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለሕዝብህ ያደረግኸው ግን እንደምን የተለየ ነው የመላእክትን ምግብ ሰጠኻቸው፤ ሁሉንም የሚያስደስት፥ ጣዕሙም ለሁሉም የሚስማማውን የሰማይ መና ያለመሰልቸት አቀረብክላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለ ፍሬውም ፋንታ የመላእክትን ምግብ ለሕዝብህ መገብኻቸው፥ ያለ ድካም የተዘጋጀ፥ ጣዕሙም ከሚጣፍጠው ሁሉ የሚበልጥ፥ ጣዕምንም ሁሉ የሚያስንቅ ኅብስትን ከሰማይ ላክህላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |