ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከንቱ ድካም እርሱ ራሱ በቅርቡ ከወጣበት አፈር፥ ብዙም ሳይቆይ የተዋሳትን ነፍስ እንዲመልስ በተጠየቀ ጊዜ ከሚገባበት ምድር፥ ከዚያው ጭቃ ፍሬ ቢሱን ጣኦት ቀረጸ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለክፋት የሚደክም ሰው ግን ከዚያ ጭቃ ከንቱ ጣዖትን ይሠራል፥ ይህም ከጥቂት ቀን አስቀድሞ ከምድር ተሠራ፤ ከጥቂት ቀንም በኋላ ከእርሷ ወደ ወጣባት ምድር ይመለስ ዘንድ አለው፥ ስለ ነፍሱ ፍርድም ይመረመራል። ምዕራፉን ተመልከት |