ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ያለ ቦታቸው በዋሉ የሰው ልጅ ጥበብ ግኝቶች፥ ወይም በሠዓሊዎች ፍሬቢስ የፈጠራ ሥራዎች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ክፉ ዐሳብ፥ የሰው ጥበብ፥ ፍሬ የሌለው የማስጌጥ ድካም፥ ወይም ቀለም በመቀባት መልካቸው የሚለወጥ ሥራዎች አያስቱንምና። ምዕራፉን ተመልከት |