ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ክፉ ዐሳብ፥ የሰው ጥበብ፥ ፍሬ የሌለው የማስጌጥ ድካም፥ ወይም ቀለም በመቀባት መልካቸው የሚለወጥ ሥራዎች አያስቱንምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ያለ ቦታቸው በዋሉ የሰው ልጅ ጥበብ ግኝቶች፥ ወይም በሠዓሊዎች ፍሬቢስ የፈጠራ ሥራዎች፥ ምዕራፉን ተመልከት |