ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጣኦቶቹ የተሠሩት በሰው፥ እስትንፋሱን በውሰት ባገኘ ፍጡር ነው። ማንም ሰው ራሱን የመሰለ ጣኦት ከቶ ሊቀርጽ አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሰው ሠርትዋቸዋልና፥ መንፈስ የተከፈለውም ሰው ቀርፆአቸዋልና፥ ራሱን አስመስሎ አምላክን ይሠራ ዘንድ ለሰው አይቻለውምና። ምዕራፉን ተመልከት |